የቴሌዴንቲስትሪ የርቀት ህክምና

ከዶ/ር ሮቤራ ጋር የቀጥታ የቪዲዮ ምክክር

ከቤትዎ፣ ከቢሮዎ፣ ከክልል (ባህርዳር፣ ሀዋሳ፣ ድሬዳዋ...) ወይም ከውጭ ሀገር ሆነው ካሜራዎን በማብራት ከዶክተሩ ጋር ፊት ለፊት ይነጋገሩ። የጥርስ ችግርዎን ያማክሩ፣ ኤክስሬይዎን ያሳዩ እና ትክክለኛ የህክምና መመሪያ ያግኙ — ምንም አይነት አፕሊኬሽን ማውረድ አይጠበቅብዎትም።

ምንም አፕሊኬሽን ሳይጫን በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ብሮውዘር ላይ የሚሰራ
የጥርስ ኤክስሬይ እና ፎቶዎችን በስክሪን እያሳዩ የመወያየት ዕድል
በኢትዮጵያ ለሚገኙ የክልል ነዋሪዎች እና ለዳያስፖራዎች የተመቻቸ
ዶክተሩ ሰዓት መርምሮ ወስኖ የማረጋገጫ SMS እና የክፍሉን ሊንክ ይልክልዎታል
+251 988 212 222
DR

ዶ/ር ሮቤራ ቻላ (ከፍተኛ የጥርስ ህክምና ስፔሻሊስት)

ከፍተኛ የጥርስ ህክምና ስፔሻሊስት • ቦሌ አትላስ ክሊኒክ

BY APPOINTMENT (በቀጠሮ)
የቀጥታ ቪዲዮ ምክክር አሰራር፦
1ከታች ያለውን ቁልፍ ተጭነው የምክክር ምክንያትዎን እና የሚመችዎትን ቀን ይምረጡ።
2ዶ/ር ሮቤራ ጥያቄዎን መርምረው የተመደበልዎትን ሰዓት እና የክፍሉን ሊንክ በSMS ይልኩልዎታል።
3በቀጠሮው ሰዓት በአንድ በተን ተጭነው ዶክተሩን ፊት ለፊት ካሜራዎን አብርተው ያማክራሉ።
WebRTC E2E Encrypted
HD 1080p • Zero App Needed