Diaspora Flight
የቦሌ ኤርፖርት የክብር አቀባበል እና ፈጣን ህክምና

በ 7 እና 10 ቀናት ውስጥ የሚጠናቀቅ፦ ለዳያስፖራ ዕረፍት የተዘጋጀ

ለዕረፍት ወይም ቤተሰብ ለመጠየቅ አዲስ አበባ ሲመጡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥርስዎን አሳክመው መመለስ ይፈልጋሉ? በውጭ ሀገር ወራት የሚፈጁ እና እጅግ ውድ የሆኑ የጥርስ ተከላ እና የቬኔርስ ህክምናዎችን — በስዊስ ጥራት እና በከፍተኛ ቴክኖሎጂ ባሉበት አጭር የዕረፍት ጊዜ ውስጥ እናጠናቅቃለን። ከአሜሪካ እና አውሮፓ ጋር ሲነጻጸር እስከ 75% ወጪ ይቆጥባሉ።

የታካሚዎች አማካይ ቁጠባ፦ ከ $2,500 እስከ $6,500 ዶላር
Direct VIP Booking

የተሟሉ የዳያስፖራ VIP የህክምና ፓኬጆች

ግልጽ የዶላር ዋጋ፣ የ 72 ሰዓት የላቦራቶሪ ቅድሚያ እና ኦሪጅናል የአውሮፓ ጥራት።

VIP packages are loading...
Holiday Fast-Track

የ 7 ቀናት የህክምና የጉዞ እቅድ

ቦሌ ከሚደረገው አቀባበል ጀምሮ እስከ ፈገግታዎ ምርቃት ድረስ በሰዓታት የተሰላ ጉዞ።

01

ቀን 1፦ ቦሌ አቀባበል እና የ 3D ዲጂታል ስካን

የቦሌ ኤርፖርት አቀባበል፣ ወደ ክሊኒክ መጓጓዣ እና በ 90 ሰከንድ ውስጥ የሙሉ አፍ 3D ዲጂታል ስካን ያለ ምንም አስቸጋሪ ማቡኪያ።

02

ቀን 2 - 3፦ በስዊስ ሮቦቲክ CAD/CAM የኮምፒውተር ቀረጻ

በክሊኒካችን ውስጥ ባሉ የሮቦት ማሽኖች ዚርኮኒያ ጃኬቶች እና ቬኔርስ በ 0.01 ሚሜ ጥንቃቄ በኮምፒውተር ይቀረጻሉ።

03

ቀን 5 - 7፦ ቋሚ ተከላ እና የፈገግታ ምርቃት

ጥርሱ በስዊስ ሙጫ ቋሚ ሆኖ ይገጠማል፤ ንክሻው ተፈትሾ የአለም አቀፍ የጥራት ማረጋገጫ ካርድ ይሰጥዎታል።

ቦሌ አትላስ ያሉ አጋር ሆቴሎችከክሊኒካችን በ 5 ደቂቃ የእግር መንገድ ርቀት ላይ በሚገኙ ምርጥ ሆቴሎች የቅናሽ ቦታ እናመቻቻለን።
Ask Concierge about Hotels