Green Life Dental · Flexible Care Finance
ለሕክምናዎ ቀስ በቀስ ይቆጥቡ
ክሊኒኩ የህክምና ቁጠባ አካውንት ይከፍትልዎታል። በቴሌብር ወይም በባንክ በፈለጉት ጊዜ ይቆጥቡ እና ሲሞላ ህክምናዎን ይጀምሩ።
ለማመልከት የህክምና ካርድ አያስፈልግም
ሲፈቀድልዎ ግን ካርድ ማውጣት ግዴታ ነው
ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ (ቴሌብር / ባንክ)
ደረጃ አንድ
ቅፃችንን ይሙሉ
አሁን ምንም ዓይነት ክፍያ አይከፍሉም። ክሊኒኩ መርምሮዎ ወይም በስልክ አነጋግሮዎ ትክክለኛውን ዋጋ ይነግርዎታል።