Green Life Dental · Flexible Care Finance

ዛሬ ይታከሙ፣ በክፍል ይክፈሉ

የቅድሚያ ክፍያውን እንደከፈሉ ሕክምናዎን ይጀምራሉ፤ ቀሪውን ደግሞ በተመቻቸልዎ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይከፍላሉ።

ለማመልከት የህክምና ካርድ አያስፈልግም

ሲፈቀድልዎ ግን ካርድ ማውጣት ግዴታ ነው

ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ (ቴሌብር / ባንክ)

ደረጃ አንድ

ቅፃችንን ይሙሉ

አሁን ምንም ዓይነት ክፍያ አይከፍሉም። ክሊኒኩ መርምሮዎ ወይም በስልክ አነጋግሮዎ ትክክለኛውን ዋጋ ይነግርዎታል።