የዳያስፖራ ፈጣን ህክምና ፓኬጅ
በ 7 እና 10 ቀናት ውስጥ የሚጠናቀቅ፦ ለዳያስፖራ ዕረፍት የተዘጋጀ
ለዕረፍት ወይም ለስራ አዲስ አበባ ሲመጡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥርስዎን አሳክመው መመለስ ይፈልጋሉ? በውጭ ሀገር ወራት የሚፈጁ እና እጅግ ውድ የሆኑ የጥርስ ተከላ እና የቬኔርስ ህክምናዎችን — በስዊስ ጥራት እና በከፍተኛ ቴክኖሎጂ ባሉበት አጭር የዕረፍት ጊዜ ውስጥ እናጠናቅቅልዎታለን። ከአሜሪካ እና አውሮፓ ጋር ሲነጻጸር እስከ 75% ወጪ ይቆጥባሉ።
የዋጋ እና የጊዜ ማነጻጸሪያ5 - 7 Days
በአሜሪካ / አውሮፓ የሚፈጀው ግምት$3,800
በግሪን ላይፍ አዲስ አበባ$850
አዲስ አበባ ሲታከሙ የሚያተርፉት$2,950 (78%)
የ 7 ቀናት የህክምና የጉዞ እቅድ
Day 1
ቦሌ አቀባበል እና 3D ዲጂታል ስካን
ከቦሌ ኤርፖርት አቀባበል፣ በ 90 ሰከንድ ውስጥ የሙሉ አፍ 3D ዲጂታል ስካን እና የዶክተሩ እቅድ።
Day 2 - 3
የላቦራቶሪ የኮምፒውተር ቀረጻ
በስዊስ የሮቦቲክ ቴክኖሎጂ በ 0.01 ሚሜ ልክ ዚርኮኒያ ጃኬቶች እና ቬኔርስ በኮምፒውተር ይቀረጻሉ።
Day 5 - 7
የመጨረሻ ተከላ እና የፈገግታ ምርቃት
ጥርሱ ቋሚ ሆኖ ይገጠማል፤ የአለም አቀፍ የጥራት ማረጋገጫ ዋስትና ካርድ ተሰጥቶዎት በፈገግታ ይመለሳሉ።
ቦሌ አትላስ ክሊኒካችን አጠገብ ላሉ ሆቴሎች የቅናሽ ቦታ እናመቻቻለን።